ስለ ህወሓት ጠቅላላ ጉባኤ የትግራይ ነዋሪዎች ምን ይላሉ? | Ethiopia | TPLF | General Assembly | Tigray | Mekelle

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 сен 2024

Комментарии • 103

  • @maqdasmokonin810
    @maqdasmokonin810 21 день назад +1

    ወገን ካለፈው እንማር ትውልድ አይበደል እውነት ያሸንፍል መብታቸውን ንን እንጠቀምበት ቆም ብለን እናስተውል ❤

  • @FISHAWelegebreal-n2d
    @FISHAWelegebreal-n2d 26 дней назад +5

    ብጣዕሚ ደስ ዝብል

  • @wondyDan-if9sv
    @wondyDan-if9sv 26 дней назад +11

    ጉባኤ ለማድረግ የአገሪቱ ሕግ ማክበር አለባችሁ የትግራይ ፓርቲዎች ሕግ በላይ አይደሉም ሕግ እኩልነት ለሁሉም መስራት አለበት

  • @ElsaGebreselassie
    @ElsaGebreselassie 24 дня назад

    እንኮን አደረሳቹሁ ህዋሓት ጀግና

  • @yednekachewgeremew1886
    @yednekachewgeremew1886 23 дня назад

    Actually those individuals has sufficient concept to explain their choice .it is so nicevto create such being

  • @Ethiopics-yj5vz
    @Ethiopics-yj5vz 20 дней назад

    Great job! I like every single one of the interviewees, they’re able to express themselves without any fear, our Ethiopians able to speak their mind and other part of Ethiopia? I highly doubt it. Tigray, is becoming a place for a democracy and freedom of speech, the rest of the country need to adapt these culture, I really like the guy with the yellow jacket, he sound very intellectual

  • @yirgalemkinfe8436
    @yirgalemkinfe8436 25 дней назад +1

    ህግና መንግስት ቢኖር ኢትዮጵያ እስከአሁን ድረስ ጦርነት ውስት አንሆንም ነበር፣ንፁሃን ዜጎች በየእለቱ አይሞቱም ነበር።

  • @hreetabebe3979
    @hreetabebe3979 26 дней назад +3

    ሁለት ሰው ጠያይቀህ 'የትግራይ ነዋሪዎች' ይባላል?

  • @KokiKifle
    @KokiKifle 26 дней назад +1

    እሰይ እሰይ ጀግኖች እንኳን አደረሳችሁ

  • @antenehyeshiwas2596
    @antenehyeshiwas2596 26 дней назад +2

    ህወሀት የጦርነት መነሻ ምክንያት በመፈለግ ህዝብን አነሳስቶ ለእኩይ እላማው ማስፈፀሚያ በጦርነት ካስበላ በሗላ ተበድዬያለሁ ብሎ ማለቃቀስ እንዳይመጣ የትግራይ ህዝብ ልብ ማለት አለበት

  • @BobaBella-pj4do
    @BobaBella-pj4do 25 дней назад

    What a civilized, organized, and democratic nation ! Kudos to TPLF and the nation.
    I wish I was from such an orderly nation. ❤

  • @mikiastrewa3567
    @mikiastrewa3567 24 дня назад

    Thanks,dear Tsehaye

  • @CheerfulDirtBike-bf2mb
    @CheerfulDirtBike-bf2mb 25 дней назад

    ምስ መሃይማት ዝግበር መደረ ተቀባልነት የብሉን።

  • @ethiopiahagera1647
    @ethiopiahagera1647 26 дней назад +3

    በትክክል በህግ ይጠየቁ ግድ ነው

  • @abdiyusuf8742
    @abdiyusuf8742 26 дней назад

    ደስ ይላል

  • @ggvideonow1
    @ggvideonow1 26 дней назад +5

    ብሄራዊ ባንክ ኢትዮዺያ ውስጥ ላሉ ባንኮች የአሰራር ደንብ አለው። የምርጫ ቦርድ የፓርቲዎች ጉባኤ ደንብ ያወጣል። ህጋዊ እና ሰላማዊ አካሄዱ እንዲህ ነው።

  • @user-fc4sn9hm8q
    @user-fc4sn9hm8q 26 дней назад +4

    TPLF is dead walking

  • @MulugetaBerhanu-q3t
    @MulugetaBerhanu-q3t 25 дней назад

    የሚያውቁ ሰዎች አትጠይቅም ሕወሓትን የተቃወምክ እንዳያሰሩህ ፈራሁ ሊጎዱህ ይችላሉ

  • @DestaGelaye-tk1qt
    @DestaGelaye-tk1qt 26 дней назад +2

    መረጃ ያለው እንዲህ ይተነተናል

  • @Welse1965
    @Welse1965 26 дней назад +1

    ህውሓት ጦርንት ይፈለጋል በጣርነት ሰበብ የትግራይ የበላይነት መልሸ ይዛለሁ በሎ ያስባል ስለትግራይ ህዝብ ግን አያሳስበውም

  • @user-bf2jr8vz7w
    @user-bf2jr8vz7w 26 дней назад +9

    ህወሀት ህግ ያክብር የፈሰሰ ደም አልደረቀም ህወሀት ሌላ ችግር ውስጥ አይክተተን

    • @FISHAWelegebreal-n2d
      @FISHAWelegebreal-n2d 26 дней назад

      ምኝ ነህ

    • @aronyonas7563
      @aronyonas7563 20 дней назад

      ፍት ቆራጭ ጥፋ ጦብያ ይዘህ ጌታቸው ረዳ ትግራዋይ አይደለም ተመስሰሎ የገባ ተኩላ ነው እናቀዋለን 😂😂ምን ትፈልጋለህ ከወይዘሪት ሓገረ ትግራይ የግርድና ስርስ ተላላኪ እግር አጣቢ ዘበኛ ወዘተ የለንም የፈፀምከው በሲቪል ህዝባችን አንረሳውም አትተኛም ፈንጂው እጅህ ላይ ነው ያለው ተኩላ ፋርስ ኮካኮላ

  • @Fikru1948
    @Fikru1948 26 дней назад +3

    Wow ❗️
    They are all older people.
    ⚠️ Why not they retire ❓️
    These guys are really selfish,
    They should no longer be tolerated‼️

  • @SamsonWeldegebrial
    @SamsonWeldegebrial 25 дней назад

    Maru he mentioned in good sounds.

  • @siyumabrha2343
    @siyumabrha2343 25 дней назад

    ጉባኤ የሚካየድ በድርጅት እንጂ በህዝብ ኣይደለም።

  • @NegashLegesse
    @NegashLegesse 26 дней назад +1

    የተማረ ስው ወያኔ የለውም።ምርጫ ቦርድ ሄዶ አክብሮ ተመዝግቦ ሲያበቃ።ትግራይ ሲገባ ሌላ ሰው ሆኖቝጭ ይላል።ያኔም ትግራይ ላይ መከራ ያመጣባት እሱ ዛሬም

  • @dawitgebre9339
    @dawitgebre9339 25 дней назад

    ህዝብን በተለይ የችግሮች ገፈት ቀማሽ የሆነው ሰፊው የትግራይ ህዝብ የማያካትት ምንም ነገር ቢደረግ ውጤት እንደሌለው ሰላም ወዳዱ ራሱ ነዋሪው የሰጠው አስተያየት ተቀባይነት ቅድሚያ ሊሰጠው ይገባል። 🙏🤔

  • @NgusseBayu
    @NgusseBayu 26 дней назад

    So sad 😢😢😢

  • @onedrop33
    @onedrop33 26 дней назад

    From the seventies

  • @CheerfulDirtBike-bf2mb
    @CheerfulDirtBike-bf2mb 25 дней назад

    ጉባኤ 4 ሰዎች ናቸው የሚያካይዱት።ፌደራል መንግስት እርምጃ መውሰድ ካለው ለነሱ እንጂ ለህዝብ መዛት ዋጋ ያስከፍላል።

  • @user-gj4co9bc1z
    @user-gj4co9bc1z 23 дня назад

    ሕግ ይከበርእያሉ ውደ ጦርነት ያስገቡት አንስዋቸ። አሁን ሕገወጥ ጉባኤ እያካሄዱ የሚገርም ነገር ማንኛውም ችግር ከህዝብ ሁነን። እንመክታለን ይላል ስለዚህ ፈደራል በህዝብ ተቀባይነትእንደሌለው መታወቅ አለበት ለወደፊትም እውቅና እንዳይሰጥ ለደብረፅዮን ገዳይ።አንጃ

  • @brhanuseyum4315
    @brhanuseyum4315 19 дней назад

    ኣየ ጉጅለ #debretsion?

  • @americaneaglegtllc2211
    @americaneaglegtllc2211 24 дня назад

    TPLF RIP

  • @birhanemelaku3931
    @birhanemelaku3931 26 дней назад +8

    ርእሱ 😂 አቶ ጸሀየ እና ደስታ አስተያየት ተብሎ ይጻፍ ።
    2 ሰዎች ጠይቃቹ የትግራይ ነዋሪዎች 😅

    • @aledwake
      @aledwake 26 дней назад

      Mister Tsihaye( = Sun) will make or bring Ray ( Sun Shine) for Tigray People and Mister Desta ( = Happy) will bring Joy or happieness for Tigray 💊, so If Tigray People get shiness Tigray and Joy of Tigray People then Tigray People do Not need much hence These two can the Whole represent 😂

    • @birhanemelaku3931
      @birhanemelaku3931 25 дней назад

      @@aledwake TBH i don't understand ur point cuz i'm not good in English , or the way u wrote is hard to understand , i think u are diaspora 🤣 . Write me easy english pls

  • @americaneaglegtllc2211
    @americaneaglegtllc2211 24 дня назад

    Woyane yeraswan gudgowad eyekoferch newu tplf alekelet

  • @bajajetube4131
    @bajajetube4131 26 дней назад

    Teragi seletan lehezb aserekebu m'en inezi weshocj

  • @siyumabrha2343
    @siyumabrha2343 25 дней назад

    ጉባኤ መካየየዱ ልክነው። የትኛው ህገመንግስት ነው ስለ ጉባኤ ድርጅቶች የሚያወራ

  • @hajibati-kq3cb
    @hajibati-kq3cb 25 дней назад

    እናዚህ ሥልጣን በድንገት ከእጃቸዉ ያመለጠዉ የወያኔ ጃጃታም አመራሮች አሁንም አልበረደላቸዉ ለህግ ማቅረብ ግድ ይላል

  • @fisehayeaa8079
    @fisehayeaa8079 20 дней назад

    Ahunem mexachehu ?

  • @AsefaTafere
    @AsefaTafere 26 дней назад

    በቃ አቶ ፅሀየ ካሕሳይ የልቤ ተናገረልኝ አመስግናለሁኝ

  • @siyumabrha2343
    @siyumabrha2343 25 дней назад

    መንግስት ኣለ በትግራይ ብሎ የሚያወራ ኣለማወቁ ነው።

  • @MintesnotMindaye
    @MintesnotMindaye 26 дней назад

    አቶ ፀጋዬ እንዳሉት
    ጉባዬዉ ማድረጉ አንገብጋቢ አይደለም
    የተፈናቀለ ሕዝብ ወደቀዬዉ ይመለስ

  • @KdusYosef
    @KdusYosef 26 дней назад

    ስምካ አይፈለጥኩኳ
    ትክክለኛ ዝኮነ ናይታ ጉጅለ አካይዳ ገሊፅካዮ ኢካ ደስ ይብል ካብሕዚ ንደሓር ናይ ደብረፅዮን ብዱን ክእለ አለዎ ክንደይ ግዜ ክንመውት በደብረፅዮን
    አብ ትግራይ ስልጣን ዘለዎ አካል መን ድዩ ፕ/ ት ጌታቾው ረዳ አይኮነን ድዩ እንተኮይኑ ድማ ተፀዋዕነቱ ንፊደራል እዩ
    እኒደብረፅዮን አብ ትግራይ እንታይ ስልጣን አለዎም
    ናይ ፓርቲ መራሒ ከምዝኮነ እየ ዝሰምዕ ካሊእ ስልጣን ግና የብሉን እዩ
    ስለዚ ደብረፅዮን ካብ አብ ስልጣን ዘሎ ግዝያዊ መንግስቲ እውቅና እንተይረከበ ብከመይ እዩ አኬባ ዘካይድ ግዝያዊ መንግስት ትግራይ ካብ ዓቅሙ ንላዕሊ እንተኮይኑ ፊደራል መንግስት ጣልቃ አትዩ እርምጃ ክወስድ አለዎ
    መነኛውም ትግራዋይ ነዚኦም ንምጥፋእ አብዝግበር ወፍሪ ተሐባባሪ እዩ
    ህዝቢ ትግራይ ሰላም ዝናፈቆ ህዝቢ እዩ
    ቢዚኦም ብዝፍጠር ጦርነት ደቁ ንሞትን ንአካለ ጎዶሎን እናተዳረጉ መሪርዎን ከፊእዎን ይርከብ
    ስለዚ ግዝያዊ መንግስቲ ትግራይን ፊደራል መንግስትን ይድረሱለት
    10:05

    • @amanuelsolomonabebe6936
      @amanuelsolomonabebe6936 26 дней назад

      ኣስተሳሰብህ እንደ ጽሑፍህ የተንጋደደ ነው።
      ፌድራል መንግስት የምትለው የትግራይ ህዝብ ላይ የዘር ማጥፋት የፈጸመ...ከቤት ንብረቱ ከመሬቱ ያፈናቀለ ...አሁንም ስምምነቱን ለማክበር ፈቃደኝነት የማያሳይ የህሊና አልባ ሠዎች ስብስብ ነው።
      በተጋሩ ውስጥ ያለውን ልዩነት አንድ አህያ ጠርተን እንድያስታርቅ አንፈልግም።

  • @tesfayguolay6562
    @tesfayguolay6562 26 дней назад

    ፈደራል ሁለ ፡ ትግራይ ፡ እንድትጠፋለት ፡ ነው ፡ የሚመኞው ፡ ፍቃድ ፡ ወረቐቐቱ ፡ ቢነርም ፡ ባይነሩም ፡ ፡ ናይ ፡ ህልውና፡ ሕቶ ፡ ስለዝኾነ ፡ ፈደራል ፡ ወረቐቐት ፡ ስጋብ ፡ ዝህበና፡ ክነጥፍእ ፡ አይንደልን።

  • @terameddamte3255
    @terameddamte3255 26 дней назад

    ጀምር በሉልኝ 😂

  • @americaneaglegtllc2211
    @americaneaglegtllc2211 24 дня назад

    Fesam tplf yefeneda goma….. waga yelewum

  • @NazrawiTesfaye4567
    @NazrawiTesfaye4567 26 дней назад

    hizbun seyasgedelu yeneberut, sewochu video lay be mekina yinsherasheralu, wey gud.

  • @alwayskeepthefaith8272
    @alwayskeepthefaith8272 26 дней назад

    Ena ye Mekele ketama newari 2 sewoch bcha nachew?

  • @yonasfikre694
    @yonasfikre694 26 дней назад

    Yeterefachihutin liyascherisuachihu new

  • @danimancity2784
    @danimancity2784 26 дней назад

    እንዴ ስንት ባንዳ ነው ቆይ መቐለ የሚኖረው አረ ኡ

  • @DestaGelaye-tk1qt
    @DestaGelaye-tk1qt 26 дней назад

    ሙንግስት ጦርነት የመሩትን መጠየቅ ግድ ይላል

  • @Abubeker-h6c
    @Abubeker-h6c 26 дней назад

    የህዉሃት ካድሪ ሁሌም የአመራሩ አሽቃባጭ ነው የራሱ ሚያስብበት ጭንቅላት የለውም
    ህዝቡ ጦርነት አይፈልግም

  • @semirhassen9824
    @semirhassen9824 26 дней назад

    Torenet bahlawi cheferachen below ande million lij asbelu. Endegena million ledegmu naw?

  • @ayalewhamusa5855
    @ayalewhamusa5855 25 дней назад

    ወንድሜ ማዕከላዊነትን ያላማከሌ መሆኑ ምንም ያመጣል

  • @Helenlove-ijkr
    @Helenlove-ijkr 26 дней назад

    Ye tigray hizb ema gubaewn ayasfelgim new milew....temeleseb we de tornet megbat anfelgm kefelgu bechachew gedel yigbu

  • @user-qg7qx7oj7h
    @user-qg7qx7oj7h 26 дней назад

    የማይማር ህብረተሰብ ነው አሁንም ተመልሰው ወደ ዉግያ ለመግባት ነው

  • @wondenageneabate1826
    @wondenageneabate1826 25 дней назад

    ለመሞት መሮጥ

  • @MohammedS-z5i
    @MohammedS-z5i 26 дней назад

    አቶ ፀሐዬ ካህሳይ ያነሳው ገዥ ሐሳብ ነው ብዬ አስባለሁ። ዕድሉን አግኝቶ ስላልተጠየቀ ነው እንጂ የአብዛኛው ዝምተኛ ህዝብ ሐሳብ ይህ ነው

  • @AbuHanfa-bw1bz
    @AbuHanfa-bw1bz 23 дня назад

    👠👜

  • @SahluSahlsha
    @SahluSahlsha 26 дней назад

    የፓርቲ ልብስ ፣ኮፍያ፣ ቲሸርት ሲሆን ብር አላችሁ አይደል ?

  • @enactfaa
    @enactfaa 26 дней назад

    አሁን በእዚህ አዳራሽ ተስካር እንጂ ጭፈራ ያምራል?

  • @AhmedMseid-cr2tx
    @AhmedMseid-cr2tx 26 дней назад

    Ya charkha bat

  • @kunama1170
    @kunama1170 26 дней назад

    ለምን ኣንድ ዓመት ከሰምት ወር ያልተረጋጋህ ብላቹ ጠይቁ።

  • @GirmaKebede-tn2ju
    @GirmaKebede-tn2ju 26 дней назад +2

    ውሃ ቢወቅጡት እምቦጭ ነዉ ትርጉም አልባ ነዉ

  • @wondyDan-if9sv
    @wondyDan-if9sv 26 дней назад +2

    እናት ዜጎች መቼ የምትማሩት።

  • @Bj-7zo2sMes
    @Bj-7zo2sMes 26 дней назад

    Ha- ha - ha በሑለተኛው , ኢንተርቪው የተደረገው ሰው በደምብ አቀዋለሑ : ባለ ሱቕ ነው የዓላላማጣ የአማራ ብሄር ተወላጅ ሁኖ መቐለ ያደገ ሰው ነው ::

  • @semirhassen9824
    @semirhassen9824 26 дней назад

    TPLF makes Tigray homeless

  • @DB-wj3yx
    @DB-wj3yx 26 дней назад

    የራሳ አሮባት የሰዉ ታማሰላለች

  • @ethiopiahagera1647
    @ethiopiahagera1647 26 дней назад

    ስልጣን ወይም ሞት ህውሀት

  • @semirhassen9824
    @semirhassen9824 26 дней назад

    TPLF erasu bawetaw how gegemesmgest algezam sel

  • @user-be5tj4kx2n
    @user-be5tj4kx2n 23 дня назад

    ሽማግሌው ቀዳማይ አስማሳይ እንዳይሆኑ፡፡

  • @TTG-t3k
    @TTG-t3k 26 дней назад

    ህወሓት ህወሓት ለደጋፊዎች እና ለአባሎቹ

  • @Yabdarba-et9xf
    @Yabdarba-et9xf 25 дней назад

    ስትጋረፍ ታወራለህ

  • @user-rl7pp6ij2i
    @user-rl7pp6ij2i 26 дней назад

    ቀድመህ በስነልቦና ራስህን መግደል መጥፎ ነው

  • @hulubantegeta3742
    @hulubantegeta3742 23 дня назад

    XXX

  • @wondutadesse66
    @wondutadesse66 26 дней назад +1

    ሕዝቡ ነዉ መዳን ያለበት ሕዉሐት?እራሱን ለሕዝብ የቆመ ሳይሆን ሕዝብ ለሱ እንዲቆም ይፈልጋል ?

    • @JvisgOgigr
      @JvisgOgigr 26 дней назад

      ህዝቡ...ፈዟል..በሀሽሽ...ፈሳም..ነዉ...ዘፈን...ብቻ😂😂😂

  • @GmedhnMeressa-co3gr
    @GmedhnMeressa-co3gr 26 дней назад +1

    የህስው ሃሳቡ ትክከል አይደለም ገባኤ መካያድ ትከክል ነው የውሸጥ ድርጅት ሰለ ሆነ ህግ ጥሶ አባል ትከክል አይደለም

    • @getachewalemu351
      @getachewalemu351 26 дней назад +2

      እውነት በአሁን ሰዓት የትግራይ ህዝብ ፍላጉቱ ጉባኤ ነው

  • @AtakltiAbdela
    @AtakltiAbdela 26 дней назад

    እንታ ደደብ የት ነህ ያለህው እየደረሰ ያለው ዝርክርክ ለመስተካከል አስፈላጊ ነው

  • @memhirudea8048
    @memhirudea8048 26 дней назад

    I❤TpLF

  • @DestaGelaye-tk1qt
    @DestaGelaye-tk1qt 26 дней назад

    መረጃ የለውም

  • @hailekirosembaye440
    @hailekirosembaye440 26 дней назад +1

    Tplf ራሱ የቻለ አንድ ድርጅት ነው ስለሆነም ጉባኤ ማድረግ አለብኝ ካለ መብቱ ነው ምክንያቱም የጉባኤ ትርጉም ማወቅ አለብን ጉባኤ ሲባል የሀሳብ ልዩነት የሚስተናገዱበት በመወያየት ልዩነት ወደ አንድነት የሚያመጣ ሲሆን ያጋጠሙ ችግሮች መፍትሄ የሚያገኙበት እና አመራሮቹ የሚመርጥበት ነው ሆኖም ግን በተቃውሞ ጎራ ያላችሁ ሰዎች ጉባኤው ለምን ፈራችሁት አለመግባት ችግር መኖሩ ነው የሚያሳየው እንጂ ማንኛውም የሚመለከተው አካል ወደ ጉባኤው ገብቶ ሀሳቡ በማቅረብ መከራከር ነበረበት ግን አልሆነም :: ለምን? ለመሆኑ የድርጅቱ ሊቀመንበር ሲናገሩ የድርጅቱ አመራሮች የአገልግሎት ግዚያችን ስላለፈ ጉባኤ ተካሄዶ ወቅቱን ያገናዘበ አመራር ይመረጥ ነው ይህ ሀሳብ የማይቀበሉ ሰዎች ግን ምክንያታቸው ለማወቅ ይከብዳል ስለዚህ ያም ሆነ ይህ ያለፈውን እዩ ለህዝቡ ሰላም ስጡ ይመስላችኋል እንጂ ሁሉም አላፊ ነው ።

    • @getachew188
      @getachew188 26 дней назад

      Hailekiros yageritu hig mekeber yelebetm wey

  • @user-fc4sn9hm8q
    @user-fc4sn9hm8q 26 дней назад +1

    TPLF is Garbage

  • @EdawBeza
    @EdawBeza 26 дней назад

    ህውሀት ስብሰባ ማረጉ አለማረጉ ለምን እንዲህ ያጯጯሀል
    በወገንተኝነት አይን ካልታየ በስትቀር ተሰስቦ ሚያዋጣውን ማድረግ ይችላል::
    ሀሳቡን ከዛ በጟላ በሚያቀርብበት ግዜ አይ ይሄ ሀስብ አይሆነኝም ማለት ይቻላል
    ግን አሁን ለምን ተሰበሰባችሁ ማለት ምናባታችሁ ናችሁ ማለት ነው

  • @HgsgsgVsgshsh
    @HgsgsgVsgshsh 26 дней назад

    ደደብ ሁላችሁም ትቀጠቀጣላቹ።